ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ በማሸጋገር ሃያ ሦስት ሀገሮች ይፋ ተደረጉ::

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE12
308 Views

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰዎችን ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ማሸጋገርን አስመልክቶ ባወጣው ዓመታዊ ዘገባ ከዓለም የከፋ በደል የፈፀሙ ያላቸውን 23 ሀገሮች ዘርዝሯል፡፡
ቻይና ከበፊቱ ዝቅ ብላ ከሰሜን ኮርያና ከሶርያ ጋር መሰለፏን ተመልክቷል።

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም

Post your comment

>SHARE<