በኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ከቀረጥ ነፃ የገቡ እቃዎች ለግለሰቦች ተላልፈው እየተሰጡ ነው፡፡

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE12
113 Views

በኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ከቀረጥ ነፃ የገቡ እቃዎች ለግለሰቦች ተላልፈው እየተሰጡ ነው፡፡ በድርጅቱ የንብረት ምዝበራ አለ ተብሏል፡፡
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ የንብረት ብክነት የለም ሲሉ፤ የፕሮጀክት ማናጀሩ በትክክል የንብረት ብክነት መኖሩን አምነዋል፡፡
- ድርጅቱ፡-
• ሁለት ደረሰኞችን በአንድ ቁጥር ይጠቀማል፤
• በሁለት ባንኮች የሂሳብ ደብተሮች ሲኖረው የአንደኛው ቼክ ላይ ያልታወቀ ሰው ይፈርማል፡፡


Find us on the following links፡
Website http://www.zamiradio.com/
Facebook https://www.facebook.com/Zami90.7
Twitter https://twitter.com/zamiradio
You can listen to our station by calling to the following numbers

USA: 7128328090
UK: 03303326533
Israel: 39121809
Australia ፡ 280725105
Germany: 3013880067
Switzerland: 445510035
Sweden: 840836325
Netherlands: 202621944
South Africa: 211003416

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም

Post your comment

>SHARE<