አብራራው በተባለ ጠመንጃ ሁለት ጥይት ተኩሶ በሶስተኛው ጥይት አፍንጫውን በመምታት የገደለው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ፡፡

Loading...

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE12
143 Views

የፖሊስ ምርጥ የምርመራ ማህደር
- አብራራው በተባለ ጠመንጃ ሁለት ጥይት ተኩሶ በሶስተኛው ጥይት አፍንጫውን በመምታት የገደለው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ፡፡
- የጫት ካልሰጠኸኝ ብሎ ወላጅ አባቱን በድንጋይ በመምታት ጉዳት ያደረሰው ተጠርጣሪ ምርመራ እየተደረገበት ነው፡፡
- ከሴት ጋር አወራህ በሚል ሰበብ በጩቤ የሰው ህይወት ያጠፋው ተከሳሽ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
- ሶስት ወንድማማቾች በቡድን በመደራጀት ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ሟችን ቀጥቅጠው በመግደል ወንጀል ተከሰዋል፡፡

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም

Post your comment

>SHARE<