አና ጎሜዝ በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የደረሰው አደጋ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠየቁ

Loading...

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE
1,077 Views

በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ለሞቱት ሰዎች ኀዘናቸውን የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሁኔታው በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቀዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ለሞቱት ሰዎች ኀዘናቸውን የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሁኔታው በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቀዋል።

“በበዓሉ ላይ በነበረው ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጢስ ለመጠቀም የሚያስገድድ ሁኔታ አልነበረም” ብለዋል የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ እና የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፡፡

እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው።

ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Category
News

Post your comment

>SHARE<