እባካችሁ ተጃጅለን ስዉንም አናጃጅል! እንደዚህ አይነቶችን ቪድዮዎች ለተመልካች ለማሳመን ከመልቀቃችን በፊት እውነተኛነታቸውን እናረጋግጥ!

Loading...

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE
1,268 Views

ውድ ያገር ልጆች!
ዛሬ ቀኑን ሙሉ በትላልቅ ሜዲያ ድረገጾች ተለቆ አነጋጋሪ ሆኖ የዋለው "ዩፎዎች በላሊበላ ሰማይ ላይ ታዩ" ተብሎ የቀረበው ማጃጃያ ቭድዮ ሲያጃጅለን ዋለ!
እባካችሁ ተጃጅለን ስዉንም አናጃጅል! እንደዚህ አይነቶችን ቪድዮዎች ለተመልካች ለማሳመን ከመልቀቃችን በፊት እውነተኛነታቸውን እናረጋግጥ!

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም

Post your comment

>SHARE<