ከሜዲቴራኒያን ባህር የተረፉ ከአንድ ሺህ በላይ ፍልሰተኞች ጣልያን ወደብ ደረሱ - Thousands of Kemeditereniyeni Sea Survivors Arri

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE12
38 Views

ከሜዲቴራኒያን ባህር የተረፉ ከአንድ ሺህ በላይ ፍልሰተኞች ጣልያን ወደብ ደረሱ - Thousands of Kemeditereniyeni Sea Survivors Arrived at The Port of Italy

ከሊብያ የተነሱና ትናንት ዕሁድ በእርዳታ ደራሾች ከሜዲቴራኒያን ባህር የተረፉ ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሆነ ፍልሰተኞች ከጣልያን ሲቺሊያ ደሴት ወደብ ላይ ደረሱ፡፡ ፍልሰተኞቹን ዛሬ የጣልያኗ ካታኒያ ወደብ ላይ ያደረሰችው አንዲት የጀርመን ባሕር ኃይል መርከብ መሆኗ ታውቋል፡፡
Originally published at - http://amharic.voanews.com/a/one-thousend-migrants-rescued-libya-4-17-2017/3813598.html

Category
News

Post your comment

>SHARE<