ክፍል 1 - ሳውዲ አረቢያ ፈቃድ የሌላቸውን የውጭ ዜጎች እንዲወጡ አዋጅ ትዕዛዝ አስተላለፈች::

Loading...

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE12
751 Views

ክፍል 1 - ሳውዲ አረቢያ ፈቃድ የሌላቸውን የውጭ ዜጎች እንዲወጡ አዋጅ ትዕዛዝ አስተላለፈች::

በሳውዲ አራቢያ ከ5 ሚልየን በላይ የሚሆኑ ያለ ስራና መኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ የውጭ ሃገር ሰዎችን በ90 ቀናት ውስጥ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የሚያዘው አዋጅ ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። ሳውዲ አረቢያን በአስርሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ የተሰማሩ ሰዎች ይገኛሉ። ይወጣውን ህግ በተመለከተ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም

Post your comment

>SHARE<