የሂና አጠቃቀም - የተፈጥሮ ቀለም ያለው ውብ ፀጉር እንዲኖረን - Natural Henna Hair Color in Amharic

Loading...

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE
1,264 Views

የሂና አጠቃቀም - የተፈጥሮ ቀለም ያለው ውብ ፀጉር እንዲኖረን
| Natural Henna Hair Color in Amharic
ሂና በምንጠቀምበት ጊዜ ማስገባት ስላለብን ግብአቶች እና በአጠቃላይ ስለ አዘገጃጀቱ - ፀጉርን ወዛማና የሚያምር ተፈጥሮዓዊ ቀለም እንዲያገኝ ከማድረጉም በተጨማሪ ፎሮፎርን ፣ ማሳከክን ፣ የጸጉር መርገፍ ለመከላከልና የፀጉር እጅገት ፈጣን እንዲሆን ይረዳል፡፡
ለጸጉር መርገፍ በዘህ መለኩ መጠቀም እንችላለን
አንድ ኩባያ ሂና ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ የተፈጨ በአንድ ኩባያ ለብ ያለ ውሃ ቀላቅሎ ለሁለት ሰዓታት ያህል ባለበት ሁኔታ መተው፤ ከዚያም ጸጉርን ተቀብቶ ከሶስት ሰአት በኋላ መታጠብ፡፡ ይህንን ለተከታታይ ሳምንታት መደጋገም።
በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤና ፣ ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P3ZcRmw02FEjXTkFIttQ?sub_confirmation=1 በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ፡፡ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡

በቀጣይ እነዚህን ቪዲዮዎች እንዲያዩ ጋበዝን
ክብደትን ለመቀነስ የሚረዳ ….. https://www.youtube.com/watch?v=8YxGVVMXAMo&t=15s

ስፖርት ሲሰሩ ማድረግ የሌለብዎ ….. https://www.youtube.com/watch?v=bEpToVr1vXc&t=29s

ስድስት የስኳር ህመም የማስጠንቀቂያ ምልክቶች …… https://www.youtube.com/watch?v=-LgoLpjiE4A


“እስካለን በጤና እንኑር” ጤንነታችንን በምንችለው መጠን እንጠብቅ
ጤና ይስጥልን #መላ

Category
How To Lifestyle አኗኗር

Post your comment

>SHARE<