የአውሮፓ ሕብረት ፍልሠተኞችን በመቀበሏ ጣሊያንን ሊረዳ ነው::

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE28
298 Views

ጣሊያን ከሰሜን አፍሪካ ሜዲቲራኒያንን ባሕር አቋርጠው በየቀኑ የሚጎርፉ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ፍልሠተኞችን መቀበል በቀጠለችበት በአሁኑ ወቅት የአውሮፓ ሕብረት ሊረዳት ቃል ገብቷል፡፡
ጣሊያን ፍልሠተኞቹን ያሳፈሩ የውጭ ሀገር ጀልባዎች ወደ ወደ ወደቦቿ አንዳይገቡ ለማገድ ዝታለች፡፡
ከአለፈው ጥር ወር ጀምሮ 80 ሺሕ የሚደርሱ በደህና ገብተዋል፤ ከ2 ሺሕ በላይ የሚሆኑት ግን አልቀዋል ተብሏል፡፡

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም

Post your comment

>SHARE<