ጥላሁን ገሠሠ Tilahun Gessese - Aliresam Alegn አልረሳም አለኝ (Amharic)

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE
225 Views

Ethiopian New Song 2012 ጥላሁን ገሠሠ Tilahun Gessese ALiresam Alegn
ስቀመጥ ስነሣ ባዘን በትካዜ
አልረሳም አለኝ ያሳለፍነው ግዜ
ያወጋነውም ወግ ክፋት ደግነትሽን
አንዳንድ ግዜ ደግሞ ጨዋታና ሳቅሽን

አልረሳም አለኝ ተተክሎ ካንጀቴ
እንኳን እንቺ ቀርተሽ የፍቅር እመቤቴ
አሀሀሀይ የቆምንበት ቦታ ድቅን ይላል ፊቴ

ታንጎና መሪንረጌን የደነስንባቸው
አስደሳች ትያትሮችን አብረን ያየናቸው
በመለየት ባህር ተዋጡ መሰለኝ
ካንቺ ከተለየሁኝ ትዝ አልልህ አሉኝ

ህ....ም ቁጭ ብዬ ሣስብ መንፈሴ ተናውጦ
ይፈሳል እንባዬ በጉንጮቼ አቋርጦ

ሰውነቴ ርዶ ጉልበትም ያንሰኛል
መኖሬን ረስቼው በቁም ያቃዠኛል
አምላክን ግደለኝ ማለት ለምንድነው?
አጠብቀው ከያዙት ለካስ ፍቅር ሞት ነው።

ህ...ም በ ዓለም ሏይ ስኖር
ስሞት ስቀበርም ህ..ም ግማሽ አካሌ ነሽ
እኔ አላንቺ አልንሮም
እንኳን ቆሜ ብቀበርም
እኔ አላንቺ አልኖርም

Category
Old Ethiopian Music

Post your comment

>SHARE<