PLANET ETHIOPIA
Advertisment

ንዴት የሚያስከትለውን የጤና ችግር ያውቃሉ?- Did You Know that Anger Can Affect Your Health?

   

 

 


በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር

Dr. Honeliat Ephrem

✔ ለድንገተኛ የልብ ሕመም ያጋልጣል

በቶሎ የሚበሳጩ እና የሚናደዱ ከሆነ ራስዎን ለድንገተኛ የልብ ሕመም እያጋለጡ እንደሆነ ሊያውቁ ይገባል፡፡

✔አሉታዊ ስሜታዊነት ሰውነትዎን ለሕመም ያጋልጣሉ

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ከ85% በላይ የሚሆኑ የበሽታ ዓይነቶች ከሚኖረን ስሜት ጋር ተያያዥነት አላቸው፡፡

✔ ንዴት በውስጥዎ ማመቅ ለድንገተኛ የልብ ሕመም ተጋላጭነትዎን በ3 ዕጥፍ ይጨምራል

በሚናደዱ ጊዜ ንዴትዎን ለማብረድና መፍትሔ ለመፈለግ ራስዎን የሚዝናና እና ንዴትዎን ሊቀንስ ሰለሚችል ነገርን ያድርጉ፡፡ ይህን የማያደርጉ ከሆነ እራስዎን ለልብ ሕመም በከፍተኛ ሁኔታ ያጋልጣሉ፡፡

✔ የሰውነትዎን በሽታ የመከላከል አቅም ይቀንሳል

ንዴት በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኙ በሽታ ተከላካይ የሆኑ ሴሎች እንዲዳከሙ እና በቀላሉ በበሽታ እንዲጠቁ መንገድ ይክፍታል፡፡

ንዴት ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች እና ሌሎችንም ስለሚያስከትል ቢቻል ባይናደዱ አልያም በዕለት ተዕለት የኑሮ ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሙ እክሎችን በተረጋጋ መንፈስና ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲፈቱና ጤንነትዎን አደጋ ላይ እንዳይጥሉ ስል አመክራለሁ፡፡

Dr. Honeliat's Homepage: http://honeliat.com/

 

Advertisment

Related Articles

 • የዱባ ፍሬ እና በርካታ የጤና ጠቀሜታው

  1.ጠቃሚ ማዕድናት፣በአንድ ኩባያ የተቆላ በዱባ ፍሬ ውስጥ የምናገኘው የካሎሪ መጠን፣ የማዕድን እና ፕሮቲን ይዘት ልንገምተው ከምንችለው በላይ ነው። ለአብነት በአንድ ኩባያ የተቆላ በዱባ ፍሬ ው...

 • ደም መለገስ ችግር ያመጣል?

  ደም መለገስ በፈቃደኝነት የሚደረግ በጎ ተግባር ነዉ፡፡ እርስዎ ደም ለመስጠት ተስማምተው ከለገሱ በኃላ ደሙ ለሌላ የሰዉ ደም ለሚያስፈልገዉ ግለሰብ ይለገሳል፡፡በየአመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ...

 • ሰውነትን የመታሸት (ማሳጅ) 10 የጤና በረከቶች

  ሰውነትን መታሸት (ማሳጅ) ለሰውነታችንም ሆነ ለአዕምሯችን በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት ይናገራል። የማሳጅ ህክምና የሚሰጡ ባለሙያዎች በእጃቸው፣ በክርናቸውና በክንዳቸው አልያም ሁሉንም በአንድ ጊዜ ...

 • የእርድ አስገራሚ የጤና በረከቶች

  በሙለታ መንገሻ በብዛት ለምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት የምንጠቀመው እርድ በርከት ያሉ የጤና በረከቶች እንዳሉት ተነግሯል። ስለዚህም እርድን በምግብ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም ከምግብ ማጣፈጫነት ባለፈ ለሰው...

Post your comment

Advertisment