PLANET  ETHIOPIA
Advertisment

እነሆ ቢራ አልጠጣም ብላችሁ ለምታካብዱ ዜጎች …..

 

 

 

ዋሊያ ቢራም የኢትዮጲያዊነት ምልክት ነኝና ተጎንጩኝ ብሎ ሀሪፍ ማስታወቂያ አውጥቶዋል፡፡

በቅርቡ የሙዚቃ አልበም ፖስተሮቻችን ብቻ ሳይሆኑ ፓስፖርቶቻችንና የቀበሌ መታወቂያዎቻችን የቢራ ስፖንሰርሺፕ ታፔላ ይለጠፍላቸዋል፡፡እንዲህ ነው ከተመታን አይቀር !!
ሀበሻና ዋሊያ ቢራ ….እናታችሁ ነኝና እናንት የፋብሪካ ጠላዎች!!!!!!
የማትጠጡ በአሪፎቹ የቢራ ማስታወቂያዎች ተዝናኑ፡፡(ከደባሪ ፊልማችን የቢራ ማስታወቂያችን ይሻላል ብዬ ነው፡፡ አሁን ስለተናደድኩ ትንሽ ልቀምቅም!!!!

ከቤተልሄም ኒቆዲሞስ

Related Articles

  • እኔ ስለአቢሲኒያ.....

    እኔ ስለአቢሲኒያ..... እኔ ስለአቢሲኒያ..... ችጋር ስጠይቅዎ...... ‹‹መራብ ያጋጥማል፣አይዞሽ አታልቅሺ ይልቅ እናስታውስ፣ታጠቂ ተነሺ እነንትና መችለት ፣ በብዙ ተ...

  • ዋ.....ተማሪ መሆን

    ኣንደኛ ክፍል ትምርት ስጀምር፤ የመማርያ ክፍላችን ተሠርቶ ኣልተጠናቀቀም ነበር፡፡ እና ከክፍሉ በር ተነስተን መቀመጫ ወንበራችን ላይ እስክንደርስ ድረስ ጉቶ ያደናቅፈን፣ ሰርዶም ይጠልፈን ነበር፡...

  • ፓንክረስት ሞተ ይላሉ

    በዳንኤል ክብረት ፓንክረስት ሞተ ይላሉ አያፍሩም ደግሞ ይዋሻሉ፤ ታሪክን እንደነዳጅ ቆፍሮ ለቅርስ እንደ ውርስ ተከራክሮ ላልተወለደባት ምድር ከተወላጅ በላይ ...

Post your comment

Advertisment