PLANET ETHIOPIA
Advertisment

የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች

 

 

 

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም - Dr. Honeliat Ephrem)

 • ከጥጋብ በላይ አለመመገብ

• ምግብን በዝግታ መመገብ

• ቅባታማ ምግቦችን ማስወገድ

• ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አለመመገብ

• ሲጋራ ያለማጤስ

• ቡና፤አልኮል እና የለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር

• የሰውነት ክብደትዎን ማስተካከል

• የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ

• አዕምሮዎን ዘና በማድረግ ጭንቀትን ማስወገድ

ጤና ይስጥልኝ

Advertisment

Related Articles

 • የዱባ ፍሬ እና በርካታ የጤና ጠቀሜታው

  1.ጠቃሚ ማዕድናት፣በአንድ ኩባያ የተቆላ በዱባ ፍሬ ውስጥ የምናገኘው የካሎሪ መጠን፣ የማዕድን እና ፕሮቲን ይዘት ልንገምተው ከምንችለው በላይ ነው። ለአብነት በአንድ ኩባያ የተቆላ በዱባ ፍሬ ው...

 • እውነተኛ ፍቅርን የሚያጠናክሩ 5 ጠቃሚ ምክሮች

  1. በቂ የአብሮነት ጊዜን ማሳለፍ በፍቅር የተቆራኘን ጥንድነት በመፍጠር ከጥብቅ ትዳር የተሳሰረን ጎጆ መቀየስ የአብዛኛዎቹ ጥንዶች የቀን ተሌት ህልምና ምኞት ነው፡፡ የጥንዶች ህልም እውን የሚሆ...

 • ሰውነትን የመታሸት (ማሳጅ) 10 የጤና በረከቶች

  ሰውነትን መታሸት (ማሳጅ) ለሰውነታችንም ሆነ ለአዕምሯችን በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት ይናገራል። የማሳጅ ህክምና የሚሰጡ ባለሙያዎች በእጃቸው፣ በክርናቸውና በክንዳቸው አልያም ሁሉንም በአንድ ጊዜ ...

 • የእርድ አስገራሚ የጤና በረከቶች

  በሙለታ መንገሻ በብዛት ለምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት የምንጠቀመው እርድ በርከት ያሉ የጤና በረከቶች እንዳሉት ተነግሯል። ስለዚህም እርድን በምግብ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም ከምግብ ማጣፈጫነት ባለፈ ለሰው...

Post your comment

Advertisment