Description
የታሪኩ መቼት አዲስ አበባ ነው፡፡ ባለታሪኮቹ አቶ ገብረየስ ሸዋንግዛው ሞት ይፈራሉ፣ ሞትን ይደበቃሉ፡፡ ወ/ሮ አበበች ካሣ (እማማ ሶርፌላ) ደግሞ የአሰከሬን ሣጥን በመኖሪያ ቤታቸው በማስቀመጥ ሞትን በመጠባበቅ ላይ ናቸው፡፡ አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ‹‹እኔና አጋፋሪ እንዳሻው ሞትን አንፈልገውም...›› ይለናል፡፡