ባለቤቴ ታስሮ ባለበት ከገዛ ጔደኛዉ በወሲብ ወደቅንና ሴት ልጅ ወለድኩኝ ባለቤቴ ሚስጥሩን ስለማያዉቅ እንደራሱ ልጅ አሳደጋት አሁን ግን ከአባቷ ልጅ {ወንድሟ}

Loading...

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by PE
682 Views

ባለቤቴ ታስሮ ባለበት ከገዛ ጔደኛዉ በወሲብ ወደቅንና ሴት ልጅ ወለድኩኝ ባለቤቴ ሚስጥሩን ስለማያዉቅ እንደራሱ ልጅ አሳደጋት አሁን ግን ከአባቷ ልጅ {ወንድሟ} ጋር ፍቅር ሊጀምሩብኝ ሆነ ወንድምሽ ነዉ ብዬ እንዳልነግራት ልጋለጥና ቤተሰብ ሊታመስ እሷም ልትጎዳብኝ ነዉ ዝም እንዳልል ከወንድሟ ጋር በፍቅር ልትወድቅ ሆነ አጣብቂኝ ዉስጥ ነኝ እርሶ እኔን ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? ከፋና 98.1ሬድዮ

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም

Post your comment

>SHARE<