Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
Talk With Singers Mahmoud Ahmed and Ali Birra - ቆይታ ከዘፋኝ ማህሙድ አህመድ እና አሊ ቢራ ጋር
ድምፃውያን ማኅሙድ አሕመድና ዓሊ ቢራ እሑድ ሜይ 14 – 2017 በሜልበርን የሥነ ጥበብ ማዕከል ለታዳሚዎቻቸው የሙዚቃ ድግሶቻቸውን ያቀርባሉ። የሙዚቃ ዝግጅቶቻቸውን አስመልክቶ ከድምፃውያኑና አስተባባሪው ጋር፤ እንዲሁም የሙዚቃ አፍቃሪዎቻቸውን አክለን ተነጋግረናል። የጋራ የትዝታ ተግባቦቶች አሏቸው።
Talk With Singers Mahmoud Ahmed and Ali Birra - ቆይታ ከዘፋኝ ማህሙድ አህመድ እና አሊ ቢራ ጋር ድምፃውያን ማኅሙድ አሕመድና ዓሊ ቢራ እሑድ ሜይ 14 – 2017 በሜልበርን የሥነ ጥበብ ማዕከል ለታዳሚ...