ሁለት የኢትዮጵያ ፊልሞች ለፓን አፍሪካ የፊልም ሽልማት እጩ ሆኑ - Two Ethiopian Films Spokesman For "Pan Africa" Movie Awar

Loading...
1,383 Views
Published
ሁለት የኢትዮጵያ ፊልሞች ለፓን አፍሪካ የፊልም ሽልማት እጩ ሆኑ - Two Ethiopian Films Spokesman For "Pan Africa" Movie Award Nominee

ባለፈው ዓመት ለተመልካች እይታ የቀረበው “ፍሬ” የተሰኘው በወጥ በአጭር ፊልም ዘርፎች ደግሞ “ግርታ” የተሰኘው ፊልም በፓን አፍሪካ የፊልም ፌስቲቫል እጩ ሆነው ተመረጡ። “ፍሬ” የተሰኘው ፊልም አዘጋጅና ደራሲ እንዲሁም ዋና ገፀ-ባሕሪያቱን ወክለው የሚጫወቱትን ሁለት ተዋንያን አወያይተናል። እንዲሁም በአጭር ፊልም ዘርፎች የተመረጠውን “ግርታ” የተሰኘውን ፊልም ደራሲና አዘጋጅ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ጋዜጠኛውን ማንተጋፍቶት ስለሺንም አነጋግረናል።

 

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም