Advertisment

ከቆዳችን ጋር የሚሄድ ፋውንዴሽን Makeup መምረጫ ዘዴዋች | How To choose The Right Foundation (Makeup)

Loading...
1,777 Views
Published

ልክ ፐርፌክት የሆነ ፋውንዴሽን ለማግኘት የሚደረገው ፍለጋ ማቆሚያ የለውም። እነዚህ ግን እኔና ብዙ ሌሎች ሰዋችም ከቆዳችን ከለር ጋር የሚመሳሰል ፍውንዴሽን ለመግዛት ምንጠቀሟቸው አንዳንድ ዘዴዋች ናቸው። ስለ ቶን (የደም ከለር?) ስል አንደርቶን ቪዲዮ ከፈለጋችሁ አስተያየት ላይ ንገሩኝ, ይህ ቪዲዮ ይረዳችሗል ብዬ ተስፋ አረጋለው፡ ዲቦራ።