Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
ጣሊያን ከሰሜን አፍሪካ ሜዲቲራኒያንን ባሕር አቋርጠው በየቀኑ የሚጎርፉ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ፍልሠተኞችን መቀበል በቀጠለችበት በአሁኑ ወቅት የአውሮፓ ሕብረት ሊረዳት ቃል ገብቷል፡፡ ጣሊያን ፍልሠተኞቹን ያሳፈሩ የውጭ ሀገር ጀልባዎች ወደ ወደ ወደቦቿ አንዳይገቡ ለማገድ ዝታለች፡፡ ከአለፈው ጥር ወር ጀምሮ 80 ሺሕ የሚደርሱ በደህና ገብተዋል፤ ከ2 ሺሕ በላይ የሚሆኑት ግን አልቀዋል ተብሏል፡፡
ጣሊያን ከሰሜን አፍሪካ ሜዲቲራኒያንን ባሕር አቋርጠው በየቀኑ የሚጎርፉ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ፍልሠተኞችን መቀበል በቀጠለችበት በአሁኑ ወቅት የአውሮፓ ሕብረት ሊረዳት ቃል ገብቷል፡፡ ጣሊያን ፍልሠተኞቹን ያሳፈሩ የውጭ ሀገር ጀልባዎች ወደ ወ...
የአውሮፓ ሕብረት ፍልሠተኞችን በመቀበሏ ጣሊያንን ሊረዳ ነው::