የጤፍ ነገር... ያገሬ ሰው ጉድህን ስማ!

Loading...
1,895 Views
Published

የጤፍ ነገር

• ያገሬ ሰው ጉድህን ስማ!

ይኸውልህ - የደቹ ኩባንያ (HPFI) ከኢትዮጵያ የጤፍ ዝርያዎችን ከወሰደ በኋላ ጤፍን የማምረት እና የጤፍ ውጤቶችን የመነገድ ዓለም አቀፍ ባለቤትነት አውጥቷል፡፡ በዚህ መሠረት የጤፍ ጭማቂ አውጥቶ እየሸጠ ነበር፡፡

አሁን የጤፍ ቢራ አምርቶ በ14 አውሮፓ አገሮች እና በአሜሪካ በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡ ጉድ በል እንግዲህ ...

Category
KEZIHIM KEZYAM - ከዚህም ከዚያም