ዩቱብ በነፃ ያለ ኢንተርኔት ለመጠቀም ሲስተሙ እምቢ ላላቹሁ ይሄው አዲስ ዘዴ በእርግጠኝነት ይሰራል

Loading...
1,826 Views
Published

ዩቱብ ያለ ኢንተርኔት በነፃ መጠቀም የሚያስችለን ምርጥ አፕ የምንፈልገው ቪድዮ በፈለግነው ቪድዮ ኳሊቲ ሴቭ አድርገን በፈለግነው ግዜና ሰአት ያለምንም ኢንተርኔት መጠቀም እንችላለን
ዳውንሎድ ለማድረግ youtube go ከ technojossy ዌብሳይት እናገኘዋለን እንዲሁም touch vpn ከ playstore በቀላሉ ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን
ይጠቅማቹሀል እሚል እምነት አለኝ thanks

Category
How To - ኑሮ በዘዴ