Atronos አትሮኖስ : ቆይታ ከፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ ጋር፡፡ሚኒሊክ ባይሞቱ ኖሮ የባህር መውጫ እናገኝ ነበር፡፡
የአትሮኖስ ታዳሚያን፣ ዝግጅታችንን ሼርና ላይክ፣ ቻነላችንን ሰብስክራይብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን፡፡ በአስተያየት መስጫ ስፍራው ላይ ሀሳቦቻችሁን ብታኖሩ፣ ባነሳናቸው ጉዳዮች ላይ ብትነጋገሩም እንወዳለን፡፡
በዛሬው አትሮኖስ፣ በኢትዮጲያዊ ማንነትና የኢትዮጲያዊነት ጽንሰሀሳብ፣ በአጼ ሚኒሊክና በአድዋ ድል አንድምታዎች ዙርያ ከፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ ጋር እናወጋለን፡፡ ፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ በአትላንታ ጆርጂያ በሚገኘው፣ ሙርሀውስ በተባለው እውቅ ኮሌጅ የአፍሪካና የአለም ታሪክ መምህርና አጥኚ ናቸው፡፡
ፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ ስለኢትዮጲያዊ ማንነት፣ ታሪክ፣ ባህልና ተዛማጅ ጉዳዮች ያሏቸውን ሀሳቦች ያጋሩናል፡፡ አብራችሁን ስላላችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡